WKHC

ወልድ ያለው ሕይወት አለው

99+ Years of Faith, Service & Community
▤ News ✉ Contact Us
WOLAITA KETANA KALE HEYWET
CHURCH OFFICE
Founded in Faith. Rooted in Tradition. Committed to Tomorrow.
Home About Us News Hall & Venue Media Resources Dist. Union Contact Us ♥ Donate Now
News ✝

በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤ/ክ የወጣቶች አገልግሎት ዓመታዊ ሥልጠና

▣ October 2, 2026
♧ News
♙ By System
በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤ/ክ የወጣቶች አገልግሎት ዓመታዊ ሥልጠና
ሰላም ቅዱሳን!

በትውልድ ላይ መሥራት ቀጣዩን ቤተ ክርስቲያን ማረጋገጥ ነው!

በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤ/ክ የወጣቶች አገልግሎት ዓመታዊ ሥልጠና ከ350 በላይ የወጣት መጋቢያንና መሪዎች በተሳተፉበት ከነሐሴ 27–30/2018 ዓ.ም ተካሂዷል።
በሥልጠናው ወቅት፦

በወጣቶች አገልግሎት የትኩረት አቅጣጫዎች መሠረት ፍሬያማ ለሆኑ ኅብረቶች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጥቷል። ብሔራዊ ወንጌላውያንን ለሚልኩ ኅብረቶች ምስጋና ቀርቧል።
በሶዶ ከተማ የሚገኙ የቀጣናው ተቋማት ተጎብኝተዋል። በዚህም መልካም አገልግሎት ተሞክሮ ትምህርትና ልምድ በመለዋወጥ ሥልጠናው በረከት ሆኖ ተጠናቋል።
ስለዚህ ለቀጣናችን ወጣቶች መሪዎችና ቢሮ አገልጋዮች እንዲሁም ለዚህ መልካም ሥራ ድጋፍ ላደረጋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!

እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ጠረጴዛ ወላይታ ሶዶ ኢትዮጵያ
Share This Article